ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 34

ጥቅምት ፳፱

ጥቅምት ፳፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶፱ነኛው እና የመፀው ፴፬ተኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፯ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፮ ቀናት ይቀራሉ።

ጥቅምት ፴

ጥቅምት ፴ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የሁለተኛው ወር መጨረሻ፤ የዓመቱ ፷ኛ እና የመፀው ወቅት ፴፭ተኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፮ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፭ ቀናት ይቀራሉ። ይሄ ዕለት በጀርመን አገር በ፲፰፻፵፩፤ ፲፱፻፲፩፤ ፲፱፻፲፮፤ ፲፱፻፴፩ እና ፲፱፻፹፩ ዓመተ ምሕረታት በተፈ ...

ጳጉሜ ፭

1911 - በሳንዠርመን ውል ዩጎስላቪያ፣ ሃንጋሪና ቸኮስሎቫኪያ ከኦስትሪያ ነጻነታቸውን አገኙ። 1842 - ካሊፎርኒያ 31ኛ ክፍላገር ስቴት ሆነች። 1934 - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት የጓደኞች ሃያላት በማጁንጋ ማዳጋስካር ደረሱ። 1788 - የፈረንሳይ ሰራዊት በኦስትሪያ ጭፍሮች ላይ በባሣኖ ውግያ አሸነፉ። 1831 - ጆን ኸርሸል መጀመርያ ፎቶ አነሳ። 1252 - እጣልያ የንጉስ ወገን በፓፓ ...

ጳጉሜ ፮

ጳጉሜ ፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በወንጌላዊው ሉቃስ ስም በተሠየሙት እና በየአራት ዓመቱ በሚደገሙት ሰግር ዓመታት ብቻ የሚውል የዓመቱ የመጨረሻውና ፫፻፷፮ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፸፩ኛው ቀን ነው። በቅርብ ዘመናት ጳጉሜ ፮ ከዋለባቸውና ወደፊትም ከሚውልባቸው ሰግር ዓመታት፤ ፲፱፻፷፫፣ ፲፱፻፷፯፣ ፲፱፻፸፩፣ ፲፱፻፸፭፣ ፲፱፻፸፱፣ ፲፱፻፹፫፣ ፲፱፻፹፯፣ ፲፱፻፺፩፣ ፲፱፻፺፭፣ ፲ ...

መፀው

መፀው ትርጉሙ አበባ ማለት ነው። መገኛው ግስ መፀወ ሆኖ አበበ፤ አበባ ያዘ ማለት ነው። አበባና ነፋስን ቀላቅሎ የያዘው ዘመነ መፀው ምስጢሩ መዓዛ መስጠት፣ እንቡጥና ፍሬ ማሳየት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ባሕረ ሐሳብ መሠረት ሰኔ ፳፮ቀን የገባው ክረምት መስከረም ፳፭ ቀን አብቅቶ አዲሱ የአበባ ወቅት መፀው መስከረም ፳፮ ቀን ይጀመርና እስከ ታኅሣሥ ፳፭ ቀን ድረስ ይከርማል። በዚሁ ወርኅ ተራሮች ...

ተቃራኒ

ተቃራኒዎች ማለት የማይጣጣም ሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው ነገሮች ማለት ነው። በለት ተለት ልማድ፣ ሁለት ነገሮች ወይንም ቃላቶች ተቃራኒ ናቸው ሲባል፡ ተቃርኖዋቸው ካላቸው ዝምድና አንጻር ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ የድመት ተቃራኒ አይጥ ይሆናል። ሌላኛው ዓይነት ተቃርኖ፣ ሁለት ሆነው፣ ግን ከሁለት አንዱ ብቻ ባንድ ጊዜ ሊሆን ሲችል ይሆናል። ለምሳሌ የመግፋት ተቃራኒ መሳብ እንደሆነ። ሦስተኛው ...

መሰረት መፋለስ

የአምክንዮ -ምክነት ብዙ ጊዜ ሚመጣው አንድን ወይም ብዙን እውነት ከሌላ ከፍተኛ እውነት ጋር ለማያያዝ በሚሞከርበት ጊዜ በሚደረግ ስህተት ነው። ከዚህ በተረፈ ግን፣ የሒሳብና የፍልስፍና ተማሪወች በተለምዶ የአምክንዮ-ምክነት የሚሉት የፕሮፖጋንዳ መሳሪያ አለ። እሱም የመሰረት-መፋለስ ይባላል። ይህ ምክነት፣ ጸጉር እንሰንጥቅ ከተባለ፣ የአምክንዮ ምክነት አይደለም። እውነትን ከእውነት በማስተሳ ...

አምክንዩ ምክነት

አምክንዮ ማለት አንድን እውነት ከሌላ እውነት ጋር የሚያያይዝ መሳሪያ ማለት ነው ። ይህ የሚያሳየው የአምክንዮ ተፈጥሮ እውነትን ማግኘት ሳይሆን፣ እውነትን ማስተሳሰር ነው። በዚህ ትስስር ላይ ግን ፣ ብዙ ስህተቶች ይፈጠራሉ ። እነዚህን ስህተቶች የፍልስፍናና ሒሳብ ተማሪወች የአምክንዮ -ምክነት logical fallacy በማለት ሰብስበዋቸዋል ። 1. adhominem እሱኮ ፦ ምሳሌ ፦ አበበ ...

ያልተገናኝቶ ገበያ

ያለተገናኝቶ ገብያ - ይህ እንግዲህ ባለተያያዙ እውነታወች ላይ ተነሰቶ ስህተት ውሳኔ ላይ መድረስ ማለት ነው ። 1. adhominem እሱኮ ፦ Quote: ምሳሌ ፦ አበበ ፦ መንገዶች እየተጣበቡ ስለሆነ ሌሎች መንግዶች መሰራት አለባቸው ። መሰረት ፦ አንተኮ ታክስ እንኳ አልከፈልክም ፣ ስለመንገድ እና ስለ መንግስት ስራ አታውቅም። እዚህ ላይ፣ መሰረት የሰራችው ስራ adhominem/እሱኮ ይ ...

ድንግርግሮሽ

ድንግርግሮሽ እነዚህ አይነት ምክነቶች የሚነሱት፣ ቋንቋን በጠራ መልኩ ካለመጠቀም ነው። በዚህ ዋና ክፍል ስር Equivocation/ስርቅ እና Strawman/ወፍ -ማስፈራርያ ይገኙበታል። ስርቅ /equivocation ይህ ምክነት የሚነሳው፣ በአብዛኛው፣ በአንድ አ /ነገር ወይም ንግግር ውስጥ አንድን ቃል በሁለት አይነት ትርጉም /መንፈስ ስንጠቀም ነው። ምሳሌ፦ Quote: አበበ በሶ በላ። አ ...

ጥገኛ አምክንዮ

ጥገኛ አምክንዮ በሁለት የአምክንዮ ዋጋወች የሚተገበር ሲሆን፣ ውጤቱ ውሸት የሚሆነው ቀዳሚ አረፍተ ነገሩ እውነት ሁኖ ተከታይ አረፍተ ነገሩ ውሸት ሲሆን ብቻና ብቻ ነው። ከአምክንዮ አንጻር ጥገኛ አምክንዮ ከ አይደለም.ወይም. ጋር እኩል ነው። በሂሳብ አጻጻፍ፣ p ቀዳሚ አረፍተ ነገር ቢሆንና q ተከታይ ቢሆን፣ የጥገኝነት ዝምድናቸው እንዲህ ይጻፋል p → q ፡ ሲነበብ p ስለዚህ q ነው። ...

ዙር ግልባጭ

በሥነ አምክንዮ "ዙር ግልባጭ" ማለት አንድን ዐረፍተ ነገር አዙረን ስንገለብጠው የምናገኘው አዲስ ዐረፍተ ነገር ነው። በተለይ ይህ የሚሰራው ለጥገኛ አምክንዮ ነው። ለምሳሌ የሚከተለውን ጥገኛ አረፍተ ነገር እንውሰድ፡ አንድ ሰው ኢትዮጵያዊ ከ ሆነ፣ አፍሪቃዊ ነው። የዚህ አረፍተ ነገር ዙር ግልባጭ እንዲህ ይገኛል፦ አንድ ሰው አፍሪቃዊ ካ ልሆነ፣ ኢትዮጵያዊ አይደለም። ከላይ እንደምንረዳው ...

ሾጣጣ

ሾጣጣ ሰፋ ካለ መሰረት ተነስቶ በቀስ በለሰለሰ መልኩ እየጠበበ በመሄድ መጨረሻው ቁንጮ ከምትባል ነጥብ ላይ የሚያበቃ፣ 3 ቅጥ ያለው የጂኦሜትሪ ቅርጽ ነው። ብዙ ጊዜ በሂሳብ ሾጣጣ ሲባል ክብ መሰረት ያለውን የጂኦሜትሪ ቅርጽን ይወካላል። ነገር ግን ይህ አንዱ ታዋቂ አይነት ሾጣጣ እንጂ ሌሎች አይነቶችም አሉ። ሾጣጣ ሰፋ ያለ ትርጉም ያለውና ብዙ ቅጾችን ያስተናግድ እንጂ በተለምዶው ሂሳብ ...

ሳሙና ጥራት መለኪያ

የልብስ ሳሙና ጥራት ምልኪያ ሙከራዎች ብዙ ናቸው። ለምሳሌ የስሜን አሜሪካውን ብናይ የሚከተለውን ይመስላሉ ISO 1067 Analysis of Soap – Determination of unsaponifiable, unsaponified, and unsaponified saponifiable matter ISO 685 Analysis of Soap – Determination of total alkali content an ...

ኩንታል

ኩንታል ማለት አሁን በተለምዶ የአንድ መቶ ኪሎግራም ክብደት መለኪያ ነው። በተለይ የእህል ምርት መለኪያ ነው። የስሙ "ኩንታል" ታሪክ በተዘዋዋሪ መንገድ መጥቷል። አረብኛ፦ قنطار /ቂንጣር/ እንደገና ከአረብኛ ወደ ኋለኛ ሮማይስጥ፦ quintale /ኲንታሌ/ ሮማይስጥ፦ centenarius /ኬንቴናሪዩስ/ "የመቶ" የቢዛንታይን ግሪክኛ፦ κεντηνάριον /ከንቴናሪዮን/ አማርኛ፦ ኩንታል ...

ስብሰባ

በሒሳብ ጥናት፣ ስብሰባ ማለት ከተሰጠ የነገሮች ስብስብ ውስጥ የተወሰኑትን መርጠን ሌላ ስብስብ የምንሰራበት መንገድ ማለት ነው። ይህ የስብሰባ መንገድ የተመረጡትንም ሆነ የቀሪውን ስብስብ ነገሮች ቅደም ተከተል ከግምት ውስጥ አያስገባም። ለምሳሌ፡ ሶስት ፍሬዎች ማለትም ትርንጎ፣ ብርቱካንና ሎሚ ቢኖሩ፣ አንድ ሰው በስንት አይነት መንገድ 2 ፍሬዎች ሊመርጥ ይችላል? መልሱ በ3 ዓይነት ነው፣ ...

አስራ ሁለቱ መንገዶች

በሥነ ጥምረት አስራ ሁለቱ መንገዶች የሚባሉት ሁለት አላቂ የሆኑ ስብስቦች የሚዛመዱባቸውን ዓይነቶች ብዛት የሚሰላባቸው መንገዶችን ነው። በዚህ አጠቃላይ መንገድ ውስጥ የድርደራ፣ ስብሰባ፣ አይነት ስብሰብ እና ክፍፍል ቀመሮች ተጠቃለው ይገኛሉ። በሌላ አኳያ፣ አብዛኞቹ የሥነ ጥምረት ጥያቄዎች "እንዴት የተወሰኑ ኳሶች በተወሰኑ ቁናዎች ውስጥ ሊቀመጡ ይችላሉ?" የሚለውን ጥያቄ ከመመለስ ጋር ት ...

ሥነ ግራፍ

ሥነ ግራፍ የሒሳብ ትምህርት አካል ሲሆን የሚያጠናውም ግራፍ የሚሰኙ የሒሳብ መዋቅሮችን ነው። እዚህ ላይ ግራፍ ሲባል የሁለት ጥንድ ነገሮችን ዝምድና የሚወክል ጽንሰ ሐሳብ ነው። ግራፍ እንግዲህ የጉብሮችና ጉብሮችን የሚያገናኙ ጠርዞች ስብስብ ነው። ሁም ግራፎች በሁለት ይከፈላሉ፣ እነርሱም አቅጣጫዊ እና ኢአቅጣጫዊ ናቸው። ኢአቅጣጫዊ እሚባለው በአንድ ጠርዝ ላይ ያሉ ሁለቱ ጉብሮች አንዳቸውን ...

ሥልጣኔና እንጉርጉሮው

ሥልጣኔና እንጉርጉሮው በስነ-ልቡና ተመራማሪው ሲግመንድ ፍሮይድ በ1929 እ.ኤ.አ. የተጻፈ እንዲሁም በ1930 እ.ኤ.አ. በጀርመንኛ የታተመ መጽሃፍ ነው። በጀርመንኛ አርእስቱ Das Unbehagen in der Kultur /ዳስ ኡንበሃግን ኢን ደር ኩልቱር/ ወይም "በባህሉ ያለው አለመመቸት" ተሰየመ። ከፍሮይድ ስራዎች ዋና ከሚባሉት ወገን ሲሆን በምዕራቡ አለም ከፍተኛ ተነባቢነት ያለው መጽ ...

ወርቃማው ሕግ

ለሰዎች በጎ ማድረግ ካልተቻለ ሰዎች እኛ ላይ ሊያደርጉብህ የማንፈልገውን ነገር በሌላው ላይ አለማድረግ ነው። ይህ ወርቃማ ሕግ ይባላል። ነቢያችን”ﷺ” ስለዚህ ወርቃማ ሕግ ሲናገሩ፦" ከእናንተ አንድም አላመነም ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ ወይም ለራሱ የሚወደውን ለጎረቤቱ እስካልወደደ ድረስ” ብለዋል፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 77 አነሥ ኢብኑ ማሊክ”ረ.ዐ.” እንደ ...

ዝውውር ትንታኔ

ዝውውር ትንታኔ ማለት በዘመናዊ ስነልቦና የሚጠቅም የችግር መፍትሄ ዘዴ ነው። በዚህ መላ ምት የእያንዳንዱ ግለሠብ ባሕርይ በሦስት ደረጆች እነርሱም "አዋቂ" ፣ "ወላጅ" ፣ "ልጅ" ይከፋፈላል። ሁለት ሰዎች ሲወያዩ፣ እያንዳንዱ ከሦስቱ ባህርዮች በአንድ ውስጥ አለ። ከዚህ የተነሣ እነዚህ ኹኔታዎች ይኖራሉ፦ ልጅ ለወላጅ መወያየት አዋቂ ለ አዋቂ መወያየት ወላጅ ለልጅ መወያየት .ወዘተርፈ የሚ ...

የመዋጋት ወይም መሸሽ መልስ

የመዋጋት ወይም መሸሽ መልስ አሜሪካዊው መምህር ዶ/ር ዋልተር ካኖን በ1908 ዓም የገለጠ ሃልዮ ነው። በመላምቱ ዘንድ እንስሶች አደጋ ባጋጠሙበት ጊዜ በቅጽባት እንዲዘጋጁ ለመርዳት የእድገንጥር ጐርፍ ከአዕምሮና ከኩላትጌ ዕጢ ያገኛሉ። ይህ ሁሉ እንስሳ በአደጋ ሰዓት እንዲዘጋጅ ስለሚረዳ፣ ለእንስሳው ጥቅም እንደተለማ ይታስባል። ይህም በእድገ-ንጥር ሆርሞን እንደ ተሠለጠነ ይባላል። ነገር ግ ...

ድብርት

ድብርት በስነ-ልቦና በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል ነው። የድብርት ድባቴ በሽታ የመንፈስ ጭንቀት ማለት የአንድን ሰው ሃሳቦች፣ ባህሪያት፣ ስሜቶች እና የደህንነት ስሜትን የሚነካ ዝቅተኛ የስሜት እና የመጥለቂያ ሁኔታ ነው። የመንፈስ ጭንቀት / ስሜታዊነት / ስሜታዊ / ስሜትን የሚወደውን ሰው በሞት ማጣት ላይ ለሚፈጠር የሕይወት ክስተት የተለመደ ጊዜያዊ ችግር ነው። በተጨማሪም አንዳ ...

ገቢር ማዳመጥ

ገቢር ማዳመጥ በመመከር፣ በዕርቅና፣ በማሠልጠን ሊጠቀም የሚችል ዘዴ ነው። ገቢር ማዳመጥ ከተገብሮ ማዳመጥ ወይም ዝም ብሎ ከማዳመጥ ይለያል፤ በገቢር ማዳመጥ አዳማጩ ምን ያህል መልእክት የሰማው እንደ መሰለው በድጋሚ ይመልሳል። "ገቢር ማዳመጥ" ወይም በእንግሊዝኛ "active listening" የሚለው ዘዴ በአሜሪካዊው መምህር ቶማስ ጎርዶን በ1954 ዓም በፈጠረው "የወላጆች ተደማጭነት ማሠ ...

ፍሮይድ

ሲግመንድ ፍሮይድ ኦስትሪያ የተወለደ የነርቭ ሃኪም እና ስነ ልቡና ተመራማሪ ነበር። የትንተናዊ ስነ ልቡና አባት እየተባለ ይጠቀሳል። ፍርይድ በስነ ልቡና ጥናት ታዋቂ የሆነው የሰውን ልጅ ያልነቃ ኅሊና በሳይንሳዊ ዘዴ በማጥናቱ ነበር። እያንዳንዱ ግለሰብ የነቃ ኅሊና እንዳለው ሁሉ ያልነቃም ህሊና አለው፣ ሆኖም ግን ግለስቦች ያልነቃውን የአዕምሮ ክፍል ምን እንደሚያሳብ ማወቅ አይችሉም፡ በተ ...

ኡጉይያ

ኡጉይያ የሞሪታንያ ገንዘብ ስም ነው። በዚህ ገንዘብ አንድ ኢጉይያ አምሥት "ኩምስ" ማለት ነው። ኩምስ በአረብኛ አንድ አምሥተኛ ማለት ነው። ሞሪታንያ በ ሲ. ኤፍ ኤ ፍራንክ እስከ ፲፱፻፷፮ ዓ.ም ስትጠቀም ከቆየች በኋላ በአምሥት ፍራንክ ምንዛሪ ገንዘቧን ወደ ኢጉይያ ቀየረች።

ላብራዶር

ላብራዶር ሪትሪቨር ተብለው የሚታወቁት ውሻዎች ላብራዶር እንዲሁም ላብ በሚሉትም ስሞች ይጠራሉ። እነኝህ ውሻዎች ሪትሪቨር ከሚባለዉ ዝርያ ውስጥ የሚካተቱ ናቸው። በባህሪያቸው የተለሳለሱ ሲሆኑ ከህጻናት እና ከአዛውንቶች ጋራ በጥሩ ሁነታ ይግባባሉ። ላብራዶሮች ስፖርት ወዳድና ተጫዋች ሲሆኑ በብዙ የውሻ ባለቤቶች ዘንድ ተመራጭ ናቸው። በብዙ ሃገሮች የእርዳታ ዉሻን ሚና ይሚጫወቱት እነዚህ ውሻዎ ...

በሬ

በሬ የትልቁ ለማዳ፤ ወንድ የቀንድ ከብት የጎልማሳነት ደረጃ መጠሪያ ነው። እነዚህም በሮማይስጥ genus Bos ከሚባሉት ዝርያዎች እጅግ በከፍተኛ መጠን ከተስፋፉት ዋነኞቹ ናቸው። ይህ እንሥሳ ለእርሻ፣ ለምግብነት እንዲሁም በአንዳንድ ቦታዎች ለመጓጓዣነት ያገለግላል። የዚሁ ዝርያ የሴት ፆታ ላም ትባላለች።

ዶሮ

ዶሮ መብረር የማትችል የአእዋፍ ዘር ናት። የሰው ልጅ ካለመዳቸው እንስሳት አንዷ ዶሮ ስትሆን የሰው ልጅ ሥጋዋንና ዕንቁላሏን በመብላት ይጠቀማል። ዶሮ ተወዳጅና በብዛት የሚገኝ በአጠቃላይ ከ13 ቢልዮን የሚበልጡ ዶሮዎች እንዳሉ ይገመታል! እንዲሁም ሥጋው በጣም ተወዳጅ በመሆኑ በየዓመቱ ከ33 ቢልዮን ኪሎ ግራም በላይ ለምግብነት ይውላል። ከዚህም በተጨማሪ ዶሮዎች በዓለም ዙሪያ በአንድ ዓመት ...

ግመል

ለፊደሉ፣ ገምል ን ይዩ። ግመል ሙሉ ጣት ሸሆኔ ካላቸው እንስሳ የሚመደብ ለማዳ የቤት እንስሳ ወገን ነው። በዋነኛነት ጀርባው ላይ ባለው በስብ የተሞላ አካል ይታወቃል። ይህ ሻኛ የአረቦች ግመል በሚባለው ዝርያ ላይ አንድ ብቻ ሲሆን፣ ሌላው ዝርያ በሰሜን ምስራቅ እስያ የሚገኘው ባክትሪያን ግመል ደግሞ ሁለት ነው። በአብዛኛው ደረቅ በረሀ ለመኖር የሚመቻቸው ሲሆን በብዛት በምዕራብ እስያ፣ በ ...

ናቲኮ ፋርማ

የሥራ ዋና መስኮች - ቫይረስን ለመዋጋት መድኃኒቶች ልማት ሄፓታይተስ ሲን ጨምሮ እና ካንሰርን። ናቲኮ ፋርማ በሕንድ ፣ በአሜሪካ ፣ በአውሮፓ እና በእስያ ይሠራል ፡፡ ንዑስ ክፍሎች የሚገኙት በሰሜን እና በላቲን አሜሪካ ፣ በእስያ-ፓሲፊክ ክልል ፣ በመካከለኛው ምስራቅ እና በደቡብ ምስራቅ እስያ ይገኛሉ ፡፡ ኩባንያው በመጀመሪያ ናኮኮ ጥሩ መድኃኒት ፋርማሲ ሊሚትድ ተብሎ ተጠርቷል ፡፡ ከሐ ...

ባሕላዊ መድኃኒት

የእፀፆች ጉዳይ ከዘመናዊ ሆስፒታልና ሕክምና ወይም መድኃኒት አስቀድሞ በማናቸውም ብሔር የተጠበቁት ዘዴዎች ናቸው። የሰው ልጆች በማናቸውም አገር ሲኖሩ በአካባቢያቸው የተገኙትን በተለይም የአትክልት ዝርያዎች ጥቅም ለመፍትሄ ከትውልድ ትውልድ ያሳልፉ ነበር። አሁንም በኢንተርኔት ዘመን አዲስ ትኩረት እያገኘ ነው። በተለይ የታወቁት፣ የቻይና ባሕላዊ መድኃኒት፣ የፋርስ ባሕላዊ መድኃኒት፣ የእስል ...

ኮሶ በሽታ

የኮሶ በሽታ ከተለያዩ የሰውና እንስሳት የትል በሽታዎች ኣንዱ ነው። ከሰው ኮሶ በሽታዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የታወቀው ሕዋስ ቲንያ ሳጂናታ ይባላል። በሽታው ሰውን የሚይዘው ያልተመረመር ጥሬ የከብት ሥጋ በመብላት ሲሆን በሽታውን የሚያስከትለው እንቁላል ጥሬ ሥጋ ውስጥ ያለማጉሊያ መሣሪያ በዓይን ይታያል። ኣንድ ሰው የኮሶ እንቁላል ያለበትን ጥሬ ስጋ ከበላ በኋላ እንቁላሉ ይፈለፈልና ኣን ...

ነጭ ሽንኩርት

ነጭ የሽንኩርት ዘመድ ሲሆን ለምግብም ሆነ ለመድኅኒት በሰፊ የሚጠቀም ዕፅ አይነት ነው። በጣም ጠንካራ ጣዕም አለው። አስተዳደጉ በጣም ቀላል ነው፤ በእፃዊ ተዋልዶ ይበዛል። የሚተከለው የአኮራቹ ክፍሎች እራሳቸው እንጂ ዘር አያሰፈልግም። በብዙዎች አገራት፣ የአኮራቹ ክፍሎች በመፀው ወራት ከበረድ ወቅት አስቀድሞ በላይ አፈር ውስጥ ተቀብረው በሙቀት ጊዜ ይታረሳል። በውርጭ እንዳይበላሽ ቢያንስ ...

የወባ ትንኝ

የወባ ትንኝ ወይንም ቢንቢ የዝንብ አይነት እንስሳ ናት። የትንኝ ሴቶች ተዋህስያን ስለሆኑ በደመ ሙቅ እንስሳት ላይ አርፈው፣ የእንስሳውን ቆዳ በሹል አፋቸው ከበሱ በኋላ፣ ምራቃቸውን ይረጩበታል። ይህን እሚያደርጉት የበሱት እንስሳ ደም እንዳይረጋ ነው። በእዚህ ሁኔታ ነገሮችን ካመቻቹ በኋላ፣ የአረፉበትን እንስሳ ደም ይመገባሉ ማለት ነው። በሽታ የሚያጋቡት፣ ቆዳ ሲበሱ ወይንም ደም ሲመጡ ሳ ...

ጌሾ

ህጻናት እንጥላቸው ከተቆረጠ በኋላ ህመማቸውን ለማስታገስ አፋቸው ውስጥ የጌሾ ቅጠል ይደረጋል ቆረቆርና ሌሎች የፈንገስ በሽታወችን በደቀቀ ፍሬውና ቅጠሉ በመቀባት ለማዳን ይቻላል የቅጠሉ ለጥፍ በቅቤ ለችፌ ይለጠፋል። ቅጠሉም ለአንቃር ብግነት ይታኘካል። ሥሩ ደምን ለማጥራት ያገለግላል ቂጥኝ በሽታን ለመከላከል ሆድ ድርቀት ለማስወገድ ፍሬው ከብሳና ላፒስ ጋር እንድ ለጥፍ ለጭርት ይቀባል።

ብርቱካን (ፍሬ)

ብርቱካን ማለት የዛፍ አይነትም ሆነ በተለይ የዚሁ ዛፍ ፍሬ ማለት ነው። የሌሎች አትክልት ክልስ ሆኖ ከጥንት እንደ ለማ ይታሥባል። እርዝማኔው እስከ 10 ሜትር ድረስ ቢደርስም ዛፉ ትንሽ ይባላል፤ ቡቃያው እሾህ አለበትና ቅጠሎቹ ከ4 እስከ 10 ሳንቲሜትር ድረስ የሚዘረጉ እንደ ጥድም ወገን መቸም የማይረግፉ ናቸው። የፍሬው መጀመርያ ትውልድ በደቡብ-ምሥራቃዊ እስያ በህንደኬ፣ በቬትናም ወይም ...

ዋዝንቢት

ዋዝንቢት የሦስት አጽቄ አይነት ነው። የፌንጣና የአንበጣ ዘመድ ነው። ሁለንተናው ትንሽ ለጥ ይላል፤ ረጃጅም አንቴኖችም አሉት። ዋዝንቢት የሚታወቀው በሚያሰማው ድምጽ ነው። ድምጽ ማውጣትና ማሰማት የሚችለው አውራው ዋዝንቢት ብቻ ነው። የተባዕቱ ዋዝንቢት ክንፍ እንደ "ሚዶና ሞረድ" የሚመስል ፍርግርግ ነው። ክንፎቹን በማፋተግ ድምጽ ይፈጥራል፤ የድምጹ ቅላፄ እንደየ ዋዝንቢቱ ወገን ይለያያል። ...

የቤት ዝንብ

የቤት ዝንብ ወይም በሳይሳዊ ስሙ Musca domestica" ሲነበብ ሙስካ ዶሞስቲካ በንዑስ-ክፍለመደብ "Cyclorrhapha" ዉስጥ የሚገኝ በራሪ ነፍሳት ነው። ምናልባትም ከመካከለኛው ምስራቅ በዝግመተ ለውጥ ወደ መላው አለም እንደተስፋፋ ይገመታል። በጣም የተለመደ የበራሪ ነፍሳት አይነት ነው። ጎልማሳ ዝንብ ጠቆር ያለ ግራጫ ሆኖ አራት ቀጥተኛ ጥቁር መስመር በደረቱ ያለው ፀጉራም ሰውነት ...

ኣዞ

ሳይወድሙ ከቀሩት ሕያው ገበሎ አስተኔዎች መካከል አዞዎች ይገኙበታል። እኒህ አዞዎችም በጥቂት ዝርያዎች ብቻ የሚወከሉ ናቸው። በዓለም ላይ 23 የሚሆኑ ዝርያዎች አሏቸው። አዞዎች ረዘም ብሎ ጠንካራ የሆነ የራስ ቅል አላቸው። በዛ ያሉ ጠንካራ ጥርስ አፋቸው ውስጥ ተደርድረው ይታያሉ። ውኃና ምግብ በአፋቸው በያዙበት ጊዜ እንኳን መተንፈስ የሚያስችላቸው ተፈጥሮ አላቸው። አዞዎች እንቁላል ጣዮች ...

የዋልታ ወፍ

የዋልታ ወፍ Sphenisciformes በአንታርክቲካ አካባቢ የሚገኝ የአዕዋፍ አስትኔ ነው። የማይበርሩ ጥቁርና ነጭ ወፎች ናቸው፤ ክንፎቻቸው በውቅያኖስ ውስጥ ለመዋኘት ተዘጋጅተዋል። በውነት ሁላቸው በውርጭ አገር የሚገኙ አይደለም፣ በሞቀውም አገር ደግሞ የሚኖሩ አሉ። ባብዛኛው በደቡባዊው ንፍቀ ክበብ ውስጥ ብቻ የሚታዩ ሲሆን፣ አንዱ ዝርያ የጋላፓጎስ ዋልታ ወፍ ብቻ ከምድር ወገብ በስተሰሜ ...

ጡት አጥቢ

አጥቢ እንስሳት የምንላቸው የጀርባ አጥንት ያላቸው ከሚባሉት የእንስሳት ስፍን ውስጥ የሚገኝ መደብ ነው። በዚህ መደብ ውስጥ የሚገኙት እንደ የሰው ልጅ እና አንበሳ ያሉ እንስሳት ሴቷ አርግዛ በመውለድ እና ጡት ወተት በማጥባቷ ይታወቃሉ። እንዲሁም ባለ ፀጉርና ሙቀት ያለ ደም በመሆናቸውና ተጨማሪ የአዕምሮ ክፍል በመኖራችው ይታወቃሉ። የመደቡ ዋና ክፍለመደቦች፦ ዘራይጥ - አይጥ፣ ሽኮኮ፣ ጃር ...

ስጋበል

ለዕፅዋት፣ ስጋ በል ዕፅዋትን ይዩ። ስጋበል በዘመናዊ ሥነ ሕይወት የጡት አጥቢ ክፍለመደብ ነው። ከስጋበል ክፍለመደብ ውጭ ብዙ ሌሎች እንስሶች ደግሞ ስጋን ቢበሉም፣ እነዚህ ግን በተለይ ስጋን ለመብላት እንደ ተዘጋጁ ስለሚመስሉ ስለዚያው ነው "ስጋበል" የተባለ። በክፍለመደቡ ውስጥ ዋና አስተኔዎች፦ የድመት አስተኔ - 15 ወገኖች፣ 41 ዝርዮች ድብ - 5 ወገኖች፣ 8 ዝርያዎች የፋደት አስተ ...

ቀበሮ

ቀበሮ ኢትዮጵያና አለም ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። ሌሎች እውነታዎች ቀበሮዎች ብዙውን ጊዜ ነጠላ ናቸው ፡፡ ይህ ማለት በሕይወት ዘመናቸው አንድ የትዳር ጓደኛ ብቻ አላቸው ማለት ነው ፡፡ እንዲሁም በኩሬዎቻቸው ለመርዳት ናኖኒዎችን ይጠቀማሉ ፡፡ ኑናኒዎች የዘር ፍጥረታት ያልሆኑ ሴት ቀበሮዎች ናቸው ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ፣ ​​አንድ ወንድ ቀበሮ በርካታ የሴት ጓደኞች ይኖሩታል ፡፡ አን ...

ቀጭኔ

ቀጭኔ በአፍሪካ የሚኖር ባለሙሉ ጣት ሸሆኔ ጡት አጥቢ አራዊት ሲሆን በምድር ከሚገኙ እንሰሳት በርዝማኔ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዞ ይገኛል። ወንዱ ከ 4.4 እስከ 5.5 ሜትር ርዝማኔና 1.360 ኪሎግራም ክብደት ያስመዘግባል። እስካሁን በሪኮርድ የተያዘው የ 5.87ሜና የ2000ኪ.ግ ቀጭኔ ነው። ሴቶቹ በጥቁቱ አነስ ብለው ይታያሉ። የቀጭኔ አካላዊ ቅርጽና ግዝፈት ችግሮች ማስከተሉ አይቀርም ብ ...

ገመሬ

ገመሬ አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። ገመሬ በጣም ትልቅ የጦጣ አይነት ነው። በኢትዮጵያ አነጋገር ደግሞ "ገመሬ" ማለት የዝንጀሮች አለቃ ዝንጀሮ ሊሆን ይችላል። በ478 ዓክልበ. የቀርታግና ንጉሥና መርከበኛ ተጓዥ 2 ሓኖ እስከ ጋቦን ድረስ እንደ ጎበኘ ይታስባል፤ እሱም እንደ ዘገበው በዚያ በአንድ ደሴት በግሪክ "ጎሪላይ" የተባለ በፍጹም ጠጉራምና አውሬ ጎሣ እንዳገኘ ጻፈ፤ ቆ ...

ጊቦን

ጊቦን የጦጣ አስተኔ ነው። በደቡብ-ምሥራቅ እስያ የሚገኙ አራት ወገኖችና 18 ዝርዮች ናቸው። ከለሎች ጦጣዎች ቺምፓንዚ፣ ጎሪላ፣ ኦራንጉታን ይልቅ አነስተኛ ናቸው። ጸጉራቸው ነጭ ወይም ጥቁር ሲሆን እንደ ዝርያ፣ እንደ ጾታ ወይም እንደ እድሜ ይለያል። ስለዚህ በብዙ ዝርዮች የጊቦን ወንድና ሴት ምንም አይመሳሰሉም። እንደ ሌሎች ጦጣ አይነቶች ሳይሆኑ፣ ጊቦኖች ባብዛኛው በአንድ የ "ባልና ሚስ ...

ጦጣ

ባለፉት ወቅቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ "ጦጣ" የተለያዩ የዝንጀሮ አይነቶች ያመልክት ነበር፤ ወይም ለማንቸውም ዝንጀሮ መሰል እንስሳ ይጠቀም ነበር፤ እንጂ እንደነዚህ ያሉት ቃላት እንደ ዘመናዊ ሥነ ሕይወት ትምህርት በግልጽ አልተለያዩም ነበር። አሁን እንደሚለየው፣ "ጦጣ" ማለት ከኢትዮጵያ ውጭ በአፍሪካና በእስያ የሚገኙ ጅራት የሌላቸው ከዝንጀሮች ታላላቅ የሆኑ እንስሶች ናቸው። እነዚህም እንስሶች ...

እሪያ

እሪያ ወይም እፘ የዐሣማ ዓይነት የሆነ አውሬ ነው። ለማዳ ዐሣማ ከዚሁ ዝርያ መጣ። የሚገኝባቸው አገሮች በማዕከለኛ አውሮጳ፣ በሜዲቴራኔያን አካባቢ፣ በስሜን አፍሪቃ ተራሮችም፣ በእስያ እስከ ኢንዶኔዝያ ድረስ ያጠቅልላል። ዛሬ በኢትዮጵያ ባይገኝም እሪያ በአፍሪቃ ውስጥ የሚኖር የከርከሮ Phacochoerus africanus ዘመድ ነው። በተጨማሪ ታላቅ የጫካ እሪያ Hylochoerus meine ...

ዝሆን

ዝሆን ከባዮሎጂ ዘመድ Elephantidae እንዲሁም ከክፍለመደብ Proboscidea ብቸኛው ኗሪ አባሎች ናቸው። የዝሆን መደብ 3 የተላያዩ ኗሪ ዝርያዎችን ያቀፈ ነው። እነሱም የአፍሪካ የነጭ ሳር ዝሆን፣ የአፍሪካ የጫካ ዝሆን እና የኤዢያ ዝሆን ናቸው። ከዝሆን ጭምር አንዳንድ በጥንት የጠፉት ነባር ዝርያዎች በተለይም Mammoth ማሞጥ ወይም ቀንደ መሬት በዝሆን አስተኔ ውስጥ ተመድበዋል። ...

Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →